ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመቀለ ከተማ ዳዕሮ ኣከባቢ ለሚያስገነበዉ የጋራ መኖርያ ቤት ኣፓርታማ ግንባት የዋላ ፕለይዉድ መሸጥ ይፈልጋል ስለሆነም
መዝግያ ቀን: ኅዳር 23, 2012 4:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 23, 2012 4:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ ኅዳር 18, 2012 (ከ 7 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
1 በዚህ ዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ
2 የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የምትችሉ
3 ተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቲኦቲ ተመዝጋቢ የሆናችሁ
4 የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ
5 ቲን ናምበር ተመዝጋቢ የሆናችሁ
6 ሰራተኻ መጓጓዥ መኪና ጨረታዉ ኣሸናፊ ድርጅት ይሆናል
7 ጨረታዉ ቀን 23/03/2012ዓ/ም ከጥዋቱ 4፡00 ተዘግቶ 4፡30 ይከፈታል
ለበለጠ መረጃ -03 48 99 03 57