የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ከ16 ሜ3 ና ከዛ በላይ ዉሃ የመያዝ አቅም ያለዉ የዉሃ ቦቴዎች ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት መከራየት ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዘል
መዝግያ ቀን: ኅዳር 30, 2008 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 1, 2008 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ቀዳሜ ኅዳር 18, 2008 (ከ 11 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 20.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
- ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ስራ ፈቃደ: የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት/TIN/ የዘመኑ የብቃት ማረጋገጫ ካላዉድ እና የመኪናዉ የባለ ቤትነት ሊብሬ ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ ብር 20 በመክፈል መቀሌ ከተማ ሃወልት ሰማእታት መንገድ ዓዲ ሐዉሲ መገንጠያ ድልድል አከባቢ የድሮ ጋዜጣ ወይን ቢሮ የነበረ ህንፃ ከሚገገኘዉ የፕሮጀክቱ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት /ላይዘን ኦፊስ / አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 04 ወይም በወልቃይት ወረዳ ማይጋባ ከተማ በሚገኘዉ ወልቃይት ስዃር ልማት ፕሮጀክት ድረስ መጥቶዉ በመግዛት ሰነዱን መዉሰድ ይችላሉ
- የጨረታ ማስከበሪያ ብር 3000 /ሰሦት ሺ/ በጥሬ ገንዘብ ወይም ከታወቀ ባንክ ስፒኦ(CPO) በወልቃይት ስዃር ልማት ፕሮጀክት ስም ማቅረብ አለባቸዉ
- ጨረታዉ በአየር የሚቆይበት ግዜ ከህዳር 16/03 /2008 ዓ/ም እስከ ከህዳር 30/03/2008 ዓ/ም ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት ታህሳስ 01/04/2007 ዓ/ም ከጥዋቱ 3:00 ተዘግቶ በዚሁቀን በ 3:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል::
- የጨረታ ሰነድ ገቢ የሚደረግበትና የሚከፈትበት ቦታ መቀሌ የሚገኝ የፕሮጀክቱ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 04 ይሆናል::
- ፕሮጀክቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለተጨማሪ መብራርያ በስልክ ቁጥር 0345592072 0345592075
0910520195/ 0914780988 መጠየቅ ይቻላል::