የትግራይ ልማት ማህበር ብዛታቸው 108,000 የሆኑ 32 ዓይነት Supplementary Reading material or Booklets በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል

መዝግያ ቀን: ኅዳር 23, 2008 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 24, 2008 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ ኅዳር 9, 2008
posted:ከ 11 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 15,000.00
bidding: search status closed

በዚህ መሰረት፡-

1.በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣

2.የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin Number/ ያላቸው፣

3.አግባብነት ያለው የአቅራቢነት የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣

4.የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣

5.ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተ.ቁ 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::፡

6.የጨረታው ማስከበሪያ 15,000/አስራ አምስት ሺ/ በሲፒኦ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::

7.የጨረታው ዶክመንት በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 50(ሃምሳ ብር ከፍሎ መቀሌ በሚገኘው የትግራይ ልማት ማህበር ጽ/ቤት ከቢሮ ቁጥር 410 መውሰድ ይችላሉ::

8.ይህ ጨረታ በማስታወቂያው በወጣ በ16ኛው በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባሉበት በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ይከፈታል::

9.የወቅቱ የገበያ ዋጋ ያላገናዘበ የጨረታ ዋጋ ተቀባይነት አይኖውም::

10.የጨረታ መክፈቻው ቀን የበዓል ቀን ወይም ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል::

11.አሰሪው ጽ/ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም::ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0344409923 መጠየቅ ይቻላል::

የትግራይ ልማት ማህበር

የጨረታ ምድብ

s