ፈልግ (Ctrl+/)
Tigrigna
English
Login
Please sign-in to your account and start the adventure
Email or Username
Password
Forgot Password?
Remember Me
Sign in
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ቢሮ በ2012 የበጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የተሽከርካሪዎች ጎማ ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የፈርኒቸር ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መስከረም 15, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: መስከረም 28, 2012 3:30 ጥዋት (
ተዘጋ
)
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
ቦታ:
ኣፋር
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 28, 2012 4:00 ጥዋት
የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች
/
ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
/
የቢሮ ፈርኒቸር
/
የጽህፈት መሳሪያዎች
Print
Pdf
ሎት-1 የጽህፈት መሳሪያ
ሎት-2 የተሽከርካሪዎች ጎማ
ሎት 3 ኤሌክትሮኒክስ እና
ሎት 4 የፈርኒቸር ግዥ ለመፈጸም በመስኩ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፣
የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተቁ 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፣
ተጫራቾች ለሚያቀርቡት እቃ ዝርዝር መግለጫ ወይም አስፈላጊውን መረጃ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ
ን
የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ከግዥ ፋይ/
ን
ብ/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 06 ማግኘት ይችላሉ፣
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት የእቃውን ጠቅላ
ላ
ዋጋ 1% (አንድ ከመቶ) በባንክ
ትእዛ
ዝ (ሲ.ፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡
ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በ1 /አንድ/ ኦርጅናልና በሁለት ኮፒ በማድረግ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በግዥ ፋ/ንብ/አስ/ደ/ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 06 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን በጨረታው መ
ዝጊያ
ቀን 28/1/2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ
ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመ/ቤቱ የመዝናኛ ክበ
ብ
በ28/1/2012 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ ተጠበቀ ነው፣
በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ የውሃ፣መስኖና ኢነርጂ ቢሮ የግዥ ፋ/ንብ/አስ/ደ/የስራ ሂደት ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስል
ክ
ቁጥር፡- 033 666 00 44 በመደወል ወይም በፋክስ ቁጥር፡- 033 666 04 00
በመ
ላክ ማግኘት ይችላሉ፡፡
መመለስ
የጨረታ ምድብ
ሶፍትዌርና ኔትዎርክ
26
ሶፍትዌር ግዢ
8
ዌብሳይት ሶፍትዌርን ማበልፀግ
6
የኔትዎርክ ዝርጋታና ጥገና
12
ኮንስትራክሽን
246
የቤት/ህንፃ ግንባታ
133
መንገድና ዲልድይ ግንባታ
12
የውሃ ስራዎች
54
የውሃ ጉድጋድ ቁፋሮናና የውሃ ስርዓት ተከላ
26
ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች
547
ኮምፒተርና ተዛማች
112
የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎች
121
ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
307
የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ
76
ኣካውንቲን ተዛማጅ
37
ኦዲቲንግ ተዛማጅ
39
ግብርና
191
የግብርና ውጤቶችና ስራዎች
62
የግብርና ጥሬ እቃዎችና ኣቅርቦት
12
ግብርና መሺነሪ
52
ፍሎራና ሆልቲካልቸር
53
ፓልትሪ ቢና ኣኒማል ሃስባንደሪ
10
የግንባታ እቃዎች
629
የግንባታ ማሽነሪና እቃዎች
89
የግንባታ ጥሬ እቃዎች
162
የምህንድስና እቃዎች
62
የቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎች
43
የውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
112
ፅዳትና የንፅህና እቃዎች
227
የንፅህና ፅዳት እቃዎች
195
የንፅህና ፅዳት ግልጋሎት
24
ማማከር
41
ዳታ ኤክስተሽን ኣመንዽመንጥትና ካንስሌሽን
ፋይናንሻል ማማከር ስራዎች
7
የህግ ማማከር ኣገልግሎት
የትምህርት ነክ ማማከር ኣገልግሎት
2
የምህንድስና ነክ ማማከር ኣገልግሎት
26
የድርግት ማማከር ኣገልግሎት
4
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማማከር ኣገልግሎት
1
የቋንቋ ትርጉም
1
ትምህርትና ስልጠና
28
ጤና ነክ ስልጠና
መፃፍና የትምህርት ቁሳቁሶች
22
ትምህርቲና ትሬይንግ
5
የማሽከርከር ስልጠና ኣገልግሎት
1
ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል
393
የኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫ
139
የመገጣጠምና መጠገን
18
ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት
234
ምግብና መጠጥ
181
የምግቢ ኣቅርቦት
155
ካፌና ሬስትራንትን
24
እግድ
62
የቤት/ህንፃ ሃራጅ
43
የመኪና ሃራጅ
8
ኢንዱስትሪና ፋብሪካ ሃራጅ
11
ፈርኒሽንግና ፊክስቸር
16
የቤት/ህንፃ ፈርኒሽንግ ፊክስቸር
9
የቤት/ህንፃ ማስዋብና ስራዎች
2
ፈርኒቸር
215
የቤት ፈርኒቸር
2
የቢሮ ፈርኒቸር
196
ሌላ ኣይነት ፈርኒቸር
8
ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት
30
ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ
2
ጤና
41
የጤና ጋር የተዛመዱ ኣገልግሎቶች
4
የጤና ጋር የተገናኙ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች
37
የቤት ዕቃዎች
46
ኢንሹራንስ
1
የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል
185
ጸረ ተባይና ነፍሳት
4
ኬሚካልና ሪኤጀንት
91
የላብራቶሪ መሣሪያዎች
90
መሬትና ሊዝ
3
ጥገና
71
የኮምፒተርና ኤሌክትሮኒክስ ጥገና
14
ሞተርሳይክል ጥገና
11
የቤት እቃዎች፡ በርና መስኮ ጥገና
3
የተሽከርካሪ ጥገና
26
የማሽን ጥገና
4
ሌሎች ጥገናዎች
11
የህክምና ዕቃዎች
59
የመድሃኒት ምርቶች
27
የህክምና/ላብራቶሪ እቃዎች ጥገና
6
የእንስሳት መድሃኒቶችና ቁሳቁሶችን
24
መኣድና የተፈጥሮ ሃብት
4
የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች
278
የጽህፈት መሳሪያዎች
259
የቢሮ እቃዎች
19
ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች
3
ፎቶግራፍና ፊልም
6
የፎቶግራፍና ፊልም ኣገልግሎቶች
2
የደኩመንታሪ ስራዎች
4
የህትመት ስራዎች
109
የህትመት አገልግሎቶች
90
የህትመት እቃዎችና
18
የማስታወቅያ ስራዎች
11
ግራፊክስ ዲዛይን
የቢልቦርድና ዲጂታል ማስታወቅያ
4
የማስታወቅያ እቃዎች
2
ኢቨንት ማዘጋጀት
1
ማርኬትንግና ፕሮሞሽን ኣገልግሎት
4
ኪራይ
204
የቤት/ህንፃ ኪራይ
17
የመኪና ኪራይ
141
የማሺነሪ ኪራይ
41
ሽያጭ
334
የቤት/ህንፃ ሽያጭ
6
መኪናና ማሺነሪ ሽያጭ
12
ካልኦት ዝሽወጡ
161
ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
154
የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ
40
የጥበቃ ኣገልጉሎት
9
ሴኩሪቲይ ኢንፍራስትራክቸር
10
የሴፍቲ እቃዎች
21
የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች
277
የመኪና መለዋወጫ እቃዎች
96
የሞተርሳይክል መለዋወጫ እቃዎች
የሳይክል መለዋወጫ እቃዎች
4
የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች
45
ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች
13
ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች
195
የቆዳ ውጤቶቸ
1
መጋረጃና ምንጣፍ
4
ጨርቃ ጨርቅና ልብስ
149
ፍራሽ ትራስና ተዛማጅ
10
የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት
100
ማጓጓዣ ኣገልጋሎት
100
የትራንዚት ኣገልጋሎት
የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ
166
የመኪና ግዢ
23
የከባደ መሺነሪ ግዢ
97
ሞተርሳይክል ግዢ
46
መጋዝን
25
እንጨት እና የእንጨት ስራ
76
ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች
90
ብረታ ብረት ሰራዎች
64
የኣልሙኒየም እቃዎችና ሰራዎች
24
መስትዋትና መስትዋት ሰራዎች
2
s