ኢማጅን ዋነ ደይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን / Imagine 1 day/ የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የዉጭ በጎ ኣድራጎት ድርጅት በትግራይ እና በኦሮሞ ክልል በትምህርት ኣሰጣጥ ማሻሻል ሥራ ላይ የበኩሉን ኣስተዋፅኦ እየሰጠ ይገኛል በኣሁን ጊዜ ድርጅታችን በትግራይ ክልል በእንዳሞኾኒ ፡ ኣሕፎሮምና ፣ እምባ አለጀ ወረዳ ላሉ ትምህርት ቦቶች ከ 10,000 /ዓስር ሺ/በላይ የቤተ ንባብ መፃሕፍቶችን ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ነሐሴ 3, 2011 5:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 3, 2011 5:02 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ቀዳሜ ሐምሌ 27, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
1 ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለቹ የዘመኑ ግብር የከፈልበትና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
2 የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ባበንክ የተረጋጠ ሲፒኦ ለ 30 ቀናት የሚቆይ ባቀርቡት ዋጋ ላይ 2% ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት በታሸገ ማስያዝ የሚቹሉ
3 ጨረታዉን የሚገል ሰነድ የማይመለስ 200 /ሁለት ሞቶ ብር/ እና የታደሰ ንግድ ፍቓዳቸዉ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
4 ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የ ጨረታ ሰነዱን በትግራይ ክልል በመቐለ ከተማ 14 ቀበሌ ሃፀይ የሃንስ ሆቴል በስተጀርባ ፋና ህንፃ 4ኛ ፎቅ ካዉ የድርጅት ፅሕፈት ቤት ገዝተዉ መዉሰድ ይችላሉ
5 የሚወዳደርበት ዋጋ በስም በታሸገ ኢንፖሎፕ ነሓሴ 03/12/2011 ዓ/ም በ 5፡00 ሰዓት በፊት ሳጥን በተዘጋጀ ማስገባት ይኖርባቸዋል
6 ተጫራቾች ከዚህ ደብዳቤ ገቃር የሚያያይዙት ዝርዝር ዕቃዎች በ ሞምላት ጨረታዉ ነሓሴ 03/12/2011መ ዓ.ም 5፡00 ሰዓት ላይ እርሳቾዉ ወይ ህጋዊ ወኪላቸዉ በትግራይ ክልል በመቐለ 14 ቀበሌ ሃፀይ የሃንስ ሆቴል በስተጀርባ ፋና ህንፃ 4ኛ ፎቅ የድርጁቱ ፅሕፈት ቤት ይከፈታል
7 በጨረታዉ ከቀረቡት መፃሕፍት ዉጭ ተመሳሳይ መፅሓፍ ማቅረብ ኣይቻልም
7 ድርጁቱ ለተሻ ኣማራጭ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ኢማጅን ዋን ደይ 251344404933