የብሔራዊ የኣደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የሚገኘ የመብራት ሲስተም በመጋዘኞች ሙሉ በሙሉ ስለማይሰራ በደረጃ 9 የ2011 ዓም የታደሰ ፍቃድ ያላቸዉ ባለሙያ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ግንቦት 29, 2011 10:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 29, 2011 10:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ቀዳሜ ግንቦት 24, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
1 መብራቱ ኣንደር ግራዉንድ በመሆኑ ግራዉንዶችን ፈትሾ ባለበት እንዲስራ ማድረግ
2 የዘጠኝ መጋዘኞችን የዉጭና የዉስጥ መብራቶች እነዲስራ ማድረግ
3 ስራዉን እጅ ዋጋ የጉልበት መሆኑን እየገለፅን ለስራዉ የሚያስፈልግ ማተርያል ፅቤቱን ያቀርባል
4 ፅህፈት ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታዉ ኣይገደድም
5 በኣካል ቦታዉ ድረስ በመገኘት ከላይ የተጠቀሰዉ ስራዎችን በማየት የጨረታዉ መሙላት የሚችል
46 ጨረታዉን ከወጣበት ቀን 21/9/2011 ዓም ጀምሮ ባሉ 6 ተከታታይ የስራ ቀናት መመዝገብ የሚችል መሆኑን
3 ለጨረታዉ መስከበሪያ 10:00 ብር ማስያዝ የሚችል
4 ጨረታዉ 10:00 ተዘግቶ 10:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኹበት ተከፍቶ ወዲያዉኑ አሸናፊ ይገለፃል
5 አሸናፊ የሆነ ባለሙያ ስራዉን በ15ቀን ዉስጥ ሰርቶ የማስረክብ አለበት
ኣድራሻ ዓይደር ክፈለ ከተማ ሓሚድያ ከጉኑ የብረታብረት እና ስሚንቶ መከፋፈያ ንግድ ሓ /የተ/ የግ/ ማህበር በስተ ምስራቅ በኩል የኣደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን መቐለ ቅ/ፅ/ቤት
ለበለጠ መረጃ 0344410813 /0344410814