በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን እዝ ጠ/መምሪያ የኮንስትክሽን እና የቧንቧ ዕቃዎች፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ፣የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የሲቪል አልባሳት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ግንቦት 8, 2011 3:30 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 8, 2011 4:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ ሚያዝያ 24, 2011
posted:ከ 7 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
- ሎት 1. የኮንስትክሽን እና የቧንቧ ዕቃዎች
- ሎት 2. የኤሌክትሪክ ዕቃዎች
- ሎት 3. የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች
- ሎት 4. የተለያዩ የሲቪል አልባሳት
በዚህም መሰረት ከሎት 1 እስከ ሎት 4 ለተጠቀሱት በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸውን ይጋብዛል።
ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያ እና ሰነድ የያዘ ከሎት 1 እስከ ሎት 4 ለእያንዳቸው 100.00/ አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት መቀሌ ኩሓ መንገድ እግሪ ወንበር አካባቢ ከሚገኘው የሰ/እዝ ጠቅላይ መምሪያ ግዥ ቡድን ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው ግንቦት 8/2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር፡- 0344-41-07-50
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን እዝ ጠ/መምሪያ