የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ መቐለ ቅርንጫፍ ሹፌር መፈተን ስለፈለገ በራሱ መኪና የሚፈትን በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ የሚፈትን ይፈልጋል፤
መዝግያ ቀን: የካቲት 29, 2011 4:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 29, 2011 8:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ የካቲት 28, 2011
posted:ከ 7 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
1 ፕሮፎርማ ከ27/06/2011ዓ/ም እስከ 29/062011ዓ/ም 4:00 ሰዓት
2 ፕሮፎርማው 29/06/2011ዓ/ም 8፡30 ሰዓት ይከፈታል፤
ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁጥር 0342-409547/0348-409815 መጠየቅ ይቻላል፤