ለ3ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ኣፅቢ ወንበርታ ለዲቮ ኣንድነት ገዳም ኣገልግሎት የሚውሉ የሹራብ ማሽን ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 15, 2011 4:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 15, 2011 4:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ማክሰኞ ታኅሣሥ 9, 2011
posted:ከ 7 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 20.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2,000.00
bidding: search status closed

1 ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 20.00 ብር መግዛት የሚችል እና የጨረታ ማስከበሪያ 2000.00 ሺ ብር ከባንክ ዋስትና ወይም ሲፒኦ ማቅረብ የሚችሉ፤

2 ጨረታው በ15/04/2011ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ለበለጠ መረጃ በስ.ቁጥር 0344-409751/0344-409752 መደወል ይቻላል።

የጨረታ ምድብ

s