ድርጅታችን መካለኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀከት (11-03B) የsupply & coat baumerk water proofing ማሰራት ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 19/02/2011 ዓ/ም ጀምሮ እሰከ 23/02/2011ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ድረስ የምትወዳደሩበት ሙሉ ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 23/02/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:30 ሰዓት ሚከፈት መሆኑን እየገለፀን ተጫራቸች ማሟላት የሚገባቸውን መመዘኛዎች ከ1-10 ተራ ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናሉ።
መዝግያ ቀን: ጥቅምት 23, 2011 4:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 23, 2011 4:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ ጥቅምት 22, 2011
posted:ከ 8 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
bidding: search status closed
ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ነጥቦች
1 የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣
2 የቫት ተመዝጋቢ ቢሆን ይኖርበታል
3 ቲን TIN NO የተመዘገቡበትን ሰርተፊኬት ኮፒ ማቅረብ የምትችሉ
4 የጨረታው ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00 መግዛት ኣለበት።
5 supply & coat baumerk water proofing ስራ ልምድ ማቅረብ ኣለበት።
6 ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው ከሌሉ የጨረታው ሰነድ የተሟላ ከሆነ ይከፈታል።
7 የጨረታ ማስከበሪያ ስፒኦ ብር 5000.00 ማስያዝ ይኖርባቸዋል
8 በጨረታው ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለዉ ተወዳዳሪው ከጨረታው ውጭ ይሆናል።
9 የሚያስገቡት ዋጋ ከቫት በፊት ወይም ከቫት በኃላ መሆኑ በግልፅ መቀመጥ ኣለበት።
10 የጨረታው ሰነድ በኦርጂናል እና ኮፒ ለየብቻው በማሸግ ማቅረብ ኣለበት።
ማሳሰቢያ:- ፕሮጀክቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል ጨረታዉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ኣድራሻ ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት የድሮ ደጀን ሆስፒታል ግቢ ቢሮ ኣሰተዳደር
ስልክ ቁጥር 0344-400242 ወይም 0910-280150