ጎዳ ጠርሙዝና ብርጭቆ ኣ.ማ በዕዳጋ ሓሙስ ኣካባቢ እያስገነባ ላለው ፋብሪካ ጊዚያዊ መጋዘን በዘርፉ በተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።ስለሆነም
መዝግያ ቀን: ጥቅምት 5, 2011 8:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 5, 2011 8:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ ጥቅምት 1, 2011
posted:ከ 8 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25,000.00
bidding: search status closed
1 ህጋዊ ለ2010ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
2 የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ቲን ያላቸው
3 ደረጃ 8 እና ከዛ በላይ የኮንስትራክሽን ፍቃድ ያላቸው
4 ቫት የተመዘገቡና የነሃሴ ወር ድክሌር ያደረጉ
5 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ኣራት የስራ ቀናት ቅዳሜም ጨምሮ ኣስፈላጊውን ማስረጃ በማቅረብ መቐለ ጋራድ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ከሚገኘው ቢሮያችን የማይመለስ ብር 100(መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
6 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 25000 በሲፐኦ ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ኣንድ ኦርጅናል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀውን ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
7 ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 05/02/2011ዓ/ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ 8:30 ይከፈታል።
8 ኣክስዮን ማሕበሩ ጨረታውን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።