ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለደቀመዛሙርት አገልገሎት የሚዉል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 3, 2006 (ከ 12 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 6, 2006 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች
  • Print
  • Pdf
የጨረታ ማስታወቂያ ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለደቀመዛሙርት አገልገሎት የሚዉል ብርድ ልብስ - አንሶላና -ትራሰ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:: ስለዚህ 1 የ 2006 ዓም ግብር የከፈለና ዓመታዊ የስራ ፍቃድ ያሳደሰ 2 ጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 30.00 ብር በመክፈል ከገነዘብ ቤት መዉሰድ ይችላል 3 ጨረታዉ ከግንቦት 27/09/2006 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 06/10/2006 ዓ/ም 6:00( ስድስት ሰዓት ) ድረስ የሚቆይ የተሞላዉ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ የተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይቻላል 4 ተጫራቶች የጨረታ ሰነድ ከመከፈቱ በፊት ጨረታ ማስከበሪያ 2% የባንክ ቢድ ቦንድ በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባችዋል ጥሬ ገንዘብ ግነ ማቅረብ አይፈቀድም 5 ጨረታዉ የሚዘጋዉ ግንቦት 06/2006 ዓ/ም ከቀኑ 6:00 ( ስድስት ሰዓት) ሲሆን ጨረታ የሚከፈተዉ ደግሞ በ 06/2006ዓ/ም ከቀኑ 9:30 ይሆናል 6 አሸናፍዉ ከተገለፀበት ጀምሮ በሁለት ቀናት ዉስጥ 10% የጨረታ ማስከበሪያ ስፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል 7 ለተጨማሪ ማብራሪያ 0344-4-99- 76 ወይም 0914-01-05- 92 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ ማሳሰቢያ ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉነ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (309)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (561)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (76)
          • ግብርና (199)
            • የግንባታ እቃዎች (1273)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (235)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (28)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (397)
                      • ምግብና መጠጥ (183)
                        • እግድ (62)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (21)
                            • ፈርኒቸር (233)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (30)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (46)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (185)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (278)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (214)
                                                              • ሽያጭ (337)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (631)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (45)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (288)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (90)
                                                                                    s