የመድሃኒት ፈንድና ኣቅርቦት ኤጀንሲ መቐለ ቅርንጫፍ በመስሪያ ቤቱ መጋዘን ዉስጥ የሚገኙ 270 ብዛት ያላቸዉ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ሰኔ 27, 2010 11:30 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 27, 2010 3:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ቀዳሜ ሰኔ 23, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 4,000.00
bidding: search status closed
1 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ /ወረቀት ከቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ በብር 50 በመግዛትና ሰነዱን በብር 50 በመግዛትና ሰነዱን በመሙላት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበትቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ በታሸገ ፖስታ ፊርማ በመፈረመና ስልክ ቁጥር በመፃፍፅ/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 104 በሚገኝ የጨረታ ዉስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል
2 ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 4000 በጥሬ ገንዘብ ወይም ስፒኦ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል
4 ጨረታዉ ሰኔ 26 ቀን 2010 ዓም ከሰዓት በሃላ በ 11:30 ይዘጋል
5 ጨረታዉ ሰኔ 27 ቀን 2010 ዓም ጥዋት በ3:00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል
6 ለጨረታ የቀረበዉ ንብረት በቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቱ በኣካል በመገኘት ማየት ይቻላል
7 በጨረታዉ አሸናፊ ሆነዉ የተገኙት ኣካል ያሸነፉትን ንብረት ዓይደር ከሚገኝ ፅህፈት ቤት በራሳቸዉ ትራንስፖርት መጎጎዝ ይጠበቅባቸዋል
8 ተጫራቾች አሸናፊ መሆንዎን ከተገለፀላቸዉ ቀን ጀምሮ ባሉት 3 ዉስጥ ያሸነፉትን ዋጋ በመክፈል ንብረቱ ማግዛት ይጠበቅባቸዋል በተመሳሳይ ቀን ካላነሱ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ለመስሪያ ቤቱ ገቢ ሆነ ንብረቱ በድጋሚ ለጨረታ እንዲያቀርብ ይደርጋል
ቅርንጫፍ ፅቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታዉ ኣይገደደም