ድርጅትታችን መከላኪያ ኪንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ፕሮጀክት በመቀሌ ከተማ ዳዕሮ አከባቢ ለሚያስገነባዉ የጋራ መኖሪያ ኣፓርታማ ግንባታ የሚዉል ሎደር ተከራይቶ ለማሰራት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ሰኔ 22, 2010 4:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 22, 2010 4:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሰኞ ሰኔ 18, 2010
posted:ከ 8 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
- ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፀዉን መመዘኛ የምታማሉ አካራዩች ሎደሩ ለሰዓት የምታከራዩበትን ዋጋ ከቫት በፊት ወይም ከቫት በሃላ በመጥቀስ መወዳደር ትችላላቹ
1 በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላቸሁ
2 የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የምትችሉ
3 ቫት ተመዝጋቢ የሆናችሁ
4 የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ
5 በጣም ጥሩ የሆነ አቅም ያለዉ 3m3 መጫን የሚችል ሎደር ማቅረብ የምትችሉ
6 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 22/10/2010 ዓም ከቀኑ 4:00 ተዘግቶ በዛዉ ቀን 22/10/2010 ዓም ከቀኑ 4:30 ሰዓት ይከፈታል
7 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለተጨማሪ ማብራሪያ 0348990357 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ