በመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕርያዝ መቐለ ኣርሚ ፋዉንዴሽን አፓርታመንት ፕሮጅክት ዓዳላ 16-11B ከዚህ በታች የተመለከተዉን የኤሌክትሪክ ስራዎች በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: መጋቢት 14, 2010 4:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 14, 2010 4:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ኣርብ መጋቢት 7, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
በሚሰጠዉ የሥራ ድሮዊንግ መሠረት ሰረቶ የሚያስረክብ
1 ደረጃ VI (BC-VI, GC-VI) እና ከዚያ በላይ መሆን ይጠበቅባቸዋል
2 የታደሠ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
3 ተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን እና ታክስ ክፍያ መለያ ቁጥር TIN No የሚረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል
4 በተመሳሳይ የሥራ ዘርፍ ህጋዊ የሥራ ልምድና መልካም የሥራ አፈፃፀም ማስራጃ ማቅረብ የሚችል
5 የጨረታ ማስከበሪያ 50000 በስፒኦ ማስያዝ የምትችሉ
6 የጨረታዉ ማስታወቅያ ለተካታታይ 09 የሥራ ቀናት የሚቆይ ይሆናል
7 ነጠላ ዋጋዉ ከቫት በፊት መሆኑን መጠቀስ አለበት ካልሆነ ግን ቫት እንዳካተተ ሆኖ ይቆጠራል
8 የጨረታ ደኩመንቱ 100 ብር በመክፈል መዉሰድ ትችላላችሁ
9 ጨረታዉ በ 14/7/2010 ዓም ጥዋት 4:00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 14 /7/2010 ዓም ጥዋት 4:30 ሰዓት ይከፈታል
10 ፕሮጀክቱ የተሸላ አመራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወየም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0348990359/7