በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዞን ሁለት የመጋሌ ወረዳ ፋይናንስና ገቢዎች ፅቤት በ 2010 በጀት ዓመት በወረዳዉ የሚገኙ ሴክተር መስራቤቶች አገልግሎት የሙዉሉ የፅህፈት መሳሪያ ለመግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: መስከረም 24, 2010 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 24, 2010 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ማክሰኞ መስከረም 16, 2010 (ከ 9 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2,000.00
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
መማላት ያለባቸዉ
- የ2009 ዓም ንግድ ፈቃድ ያሳደሰ
- ቲን ነምበር ያለዉ
- ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
- የጨረታ ጊዜ የንግድ ፈቃዱን ኦርጂናልና ኮፒ በታሸገ ፖሰታ ማቅረብ የሚቸል
- 2% ለመንግስት ገቢ የሚያደርግ
- ጨረታዉ ከሸነፈ በአምስት ቀናት ዉስጥ በመጋሌ ወረዳ ፋይናንስ ፅህፈት ቤት በመቅረብ ዉል የሚያስር
- ጨረታ ማስከበሪያ 2000 ብር በሲፒኦ ማስያዝ የሚችል
- የጨረታ ሰነድ ዋጋ 100 ብር
- ፅህፈት ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
- ጨረታዉ አየር ላይ የሚዉልበት ጊዜ ከ 12/ 01 /2010 ዓም እስከ 23/ 01/ 2010 ዓም
- ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን 24 /01/ 2010 ዓም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት
- ጨረታዉ የሚከፈትብት ቀን 24 /01 /2010 ዓም ከጠዋቱ 4:30
ለተጨማሪ 0914143289 ወይም 0914040701 ይደለዉሉ