ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ሥር ለሚተዳደር ከሳቴ ብርሃን ኣንደኛ ደረጀ ትምህርት ቤት ኣጥር ለማሳጠር እና ደረጃ 8 ህንፃ ተቆራጭ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
መዝግያ ቀን: ሰኔ 29, 2009 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 29, 2009 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ቀዳሜ ሰኔ 24, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
- አሸናፊዉ ተወዳደሪ ብሕጋዊ መንገድ ዉል ማሰር የሚችል መሆን አለበት
- 2በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 30 በመክፈል ከገንዝብ ቤት መዉሰድ ይችላል
- ጨረታዉ ከ ሰኔ 23/2009 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 29/2009 ዓ/ም 9:00 (ዘጠኝ ሰዓት) ድረስ የሚቆይ ሆኖ የተሞላዉ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይቻላል
- ተጫራቾች ለ ጨረታዉ ማስረከቢያ 2 % በሲፒኦ በማዘጋጀተ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::
- ጨረታዉ የሚዘጋዉ ሰኔ 29/2009 ዓ/ም ከቀኑ 9:00( ዘጠኝ ሰዓት) ሲሆን ጨረታ የሚከፈተዉ ደግሞ በሴኔ 29/2009 ዓ/ም 9:30 ይሆናል::
- ለተጨማሪ ማብራሪያ 0344-41-99-76 ወይም 0914729078 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ::
- ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ ን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ