ዓለም አቀፍ ሕፃናት አድን መቐለ ፊልድ ኦፊስ ለትርፍ ያልቆመና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ- ሰናይ ድርጅት ነዉ በዚሁ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰብአዊ ኣገልገሎት መገልገያ የሆኑ በረከት ያሉ ጽሁፎች በመባዛተና በመጠረዝ ጥቅም ላይ ያዉላል ስለዚህ በዚሁ አገልግሎት ላይ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ማለትም
መዝግያ ቀን: ነሐሴ 30, 2008 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 30, 2008 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ ነሐሴ 26, 2008
posted:ከ 10 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
bidding: search status closed
1 የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ 2 የግብር ከፋይመለያ ቁጥር ያላችሁ ሁሉ እ.ኤ.ኣ ከነሓሴ 23/2008 ነሃሴ 30/2008 ድረሰ ባሉ ቀናት ዉስጥ ሰነዱን ከድርጅቱ በመዉሰድ እንድትወዳደሩ እየጋበዘ ጨረታዉ ነሃሴ 30/2008 ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ ጨረታዉ በእለቱ በ8:30 ተጫራቾች ባሉበት ይከፈታል