ዩናይትድ ስቲልና እና ሜታል እንዱስትሪ ሃ/ የተ / የግ /ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ተረፈ ምርት ንብረቶች ማለትም
መዝግያ ቀን: ግንቦት 24, 2008 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 24, 2008 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ማክሰኞ ግንቦት 16, 2008
posted:ከ 10 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
bidding: search status closed
- የተለያዩ መጠን ያላቸዉና ቢግሬድ ቱቦዎች በኪግ(B-Grade Tubes)
- የተለያዩ ቁርጭራጭ ብረቶች በኪግ(Pieces of metal Scrap)
- የተለያዩ ዉፍረት ያላቸዉ ስሊትድ ዌስት በኪግ( slitted waste)
- የተለያዩ ዉፍረት ያላቸዉ ቢግሬድ ላሜራ በኪግ (B-grade sheet Metal)
- ቱቦ ሚል ዌስት በኪግ (Turning &Borning waste)
- የኮይል ክዳን ክብ ላሜራ በቁጥር
- የኮይል ጠርዝ ክዳን በቁጥር
ባለሁበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ለሆነም ማንኛዉመ ህጋዊ ፍቃድ ያለዉÂ ድርጅት ወይም ግለሰብ መካፈል ይችላል
- የዕቃዉች ዓይነት ዝርዝር የያዘ ዶክመንት 50.0 /ሃምሳ ብር/ በምክፈል ላጪ ከሚገኘዉ ቢሮአችን መዉሰድ ይችላል::
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 5000 .00/ አምስት ሺ ብር/ ብሲፒኦ ማስያዝ አለባቸዉ::
- ተጫራቾች ሕጋዊ ፈቃድ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባችዋ::
- አሸናፊዉ ተጫራች ያሸነፈዉን ንብረት በ10 ቀናት ዉስጥ በራሱ ወጪÂ ማንሳት ይጠበቅበታል ይህ ካልሆነ ግን ያስያዘዉ ሲፒኦ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል::
- የጨረታዉ ማስገቢያ ግዜ ከ 24/5 /2016 ዓም-1/6/2016 ከቀኑ በ 8:00 ሰዓት ሲሆንÂ Â Â ጨረታዉ የሚከፈትበት ጊዜ 1/6/2016 ከሰዓት በኃላ በ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይሆናል:: መገኘት የማይችሉም ከሆነ በሌሉበት ይከፈታል
- ለጨረታ የወጣ ተረፈ ምርት ትርፍና ጉድለት ሊነሮ ስለሚችል የተወዳደር ሁሉ የማንሳት ግዴታ አለበት
- ድርጅታችንÂ የተሻለÂ አማራጭÂ ካገኘÂ ጨረታዉንÂ በከፊልÂ ወይምÂ በሙሉÂ የመሰረዝÂ መብቱÂ የተጠበቀÂ ነዉ::
 ኣድራሻ
ዩናይትድ Â ስቲልÂ ሜታል እንዱስትሪÂ ሃ/ የተ / የግ /ማህበርÂ ላጪ ሱርÂ ኮንስተራክሽንÂ ፊት ለፊት
ስቁ 034 4 403218