በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ ለመቀለ ለደቡባዊ ዞን ወረዳዎች ኣምቡላንስ መኪኖች አገልግሎት የሚዉሉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ጥር 29, 2016 9:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 29, 2016 9:01 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ኣርብ ጥር 24, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: --
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: --
bidding: search status closed
1 የዘመኑ የታደሰ ፈቃድ ያላችሁ
2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማረጋገጫ መቅረብ የምትችሉ
3 የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/እና ኣቅራቢነት የተመዝገባችሁ
4 የራሳችሁ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በትክክል ሞልታችሁ በመፈረምና ማህተም በማድረግ ኣስፈላጊ የሆኑ ሰነዶች ተያይዞ በማሸግ ከ24-28/5 2016 ዓም ከቀኑ 9:00 ሰዓት በስራ ሰዓት ወደ ቅ/ፍ ጽ/ቤቱ ግዥ ክፍል ማቅረብ አላባችሁ
5 ጽ/ቤቱ ኣሸናፊ ኣቅራቢ በ3 ቀናት ዉስጥ ያሳዉቃል የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ፐፕሮፎርማ ግዥዉ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
የሚገዙ እቃዎች ዝርዝር
ተ/ቁ | የዕቃዉ ዓይነት | መለኪያ | ብዛት | መለያ ቁጥር (Part No) | ማብራሪያ |
1 | Gauge Meter assay (ጌጅ) | PCS | 01 | - | For P/No 5-02070 |
2 | Oil filter | PCS | 01 | 45045-69075 | >> >> 5-01805 |
3 | Elment assay fuel | PCS | 01 | 45044-69145 | >> >> |
4 | Break pad kit FR | PCS | 01 | 48706-60030 | >> >> |
5 | Break pad fit RR | PCS | 01 | ||
6 | V-belt FAN | PCS | 01 | ||
7 | Bush Head lamp | PCS | 01 | ||
8 | Timing belt | PCS | 01 |