ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ የተ.የግ ማህበር Double Cabin Pickup 4WD.100HP በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ጥቅምት 30, 2013 10:54 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 30, 2013 4:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሰኞ ጥቅምት 2, 2013 (ከ 6 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 500,000.00
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
ተጫራቶች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉና የቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው። በመሆኑም ይህንን ማቅረብ የሚችሉ፡-
- 1. 1ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 30,2013 ዓ.ም ዘወትር በስራ ቀናት በድርጅቱ ግዥ ክፍል (2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1205) በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
- 2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 500,000 (አምስት መቶ ሺህ ብር/ በጥሬ ገንዘብ፣ በባንክ የተመሰከረ /ሲፒኦ/ ወይም ባንክ ጋራንቲ ከጨረታው ፓስታ ጋር ማስገባት አለባቸው።
- 3. ተጫራቾች ቴከኒካልናፋይናንሻል የዋጋ ሰነድ ይዘው ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይዘው በመምጣት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚህ ቀንና ሰዓት ይከፈታል።
- 4. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከ12ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205 ግዥ ክፍል መውሰድ ይችላሉ።
- 5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ከደምበል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ሜጋ ህንፃ አጠገብ።
S/N | Description | UOM | Qty |
1 | Double Cabin Pickup 4WD.100HP | Pcs | 40 |
ስልክ ቁጥር
- 0115-5834-46
- 0115-5843-78
ሱር ኮንስትራክሽን
ኃላ.የተ.የግ.ማህበር