ዓለም አቀፍ ሕፃናት አድን መቐለ ኤርያ ኦፊስ ለትርፍ ያልቆመና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረሰናይ ድርጅት ነዉ በዚሁ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰብኣዊ አገልግሎቶች መገልገያ የሆኑ በርከት ያሉ ጽሑፎች በማባዛትና በመጠረዝ ጥቅም ላይ ያዉላል ስለዚህ በዚህ አገልግሎት ላይ የተሰማራችሁ ድረጅቶች ማለትም

መዝግያ ቀን: የካቲት 18, 2008 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 18, 2008 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ሮብ የካቲት 9, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል

የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላችሉ

የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላችሁ ሁሉ

እ∙ኤ∙ኣ Â ከየካቲት 17/ 2016 - የካቲት 26 2016 ድረሰ ባሉ ቀናት ዉስጥ ሰነዱን ከድርጅቱ በመዉሰድ እንድትወዳደሩ እየጋበዘ ጨረታዉ የካቲት 26 2016 ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ጨረታዉ በእለቱ በ 8፡ 30 ተጫራቾች ባሉበት ይከፈታል

ድርጀቱ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

የጨረታ ምድብ