በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2013 በጀት ዓመት እገልግሎት የተለያየ የጽሕፈት መሳሪያ፣ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣ የጀኔረተር እና የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: መስከረም 4, 2013 3:30 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 4, 2013 4:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ ነሐሴ 21, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
ቁጥር 02/2013
- ሎት 1 የተለያየ የጽሕፈት መሳሪያ፣
- ሎት 2 የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣
- ሎት 3, የጀኔረተር እና የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለተጨማሪ ማብራሪያ ስ.ቁ 0344-41-07-50
በዚህም መሠረት ከሎት1 እስከ ሎት 2 ለተጠቀሱት በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ ሠርተፊኬት፣ የቫት ሠርተፊኬት እና የኣቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፊኬት ያላቸውን ይጋብዛል፡፡
ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያ እና ዝርዝር ሰነድ የያዘ ለሎት 1 እና ለሎት 2 ለእያንዳንዳቸው 100,00/ አንድ መቶ ብር/ እንዲሁም ለሎት3 50.00/ ሃምሳ ብር በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት መቐለ ኩሓ መንገድ እግሪ ወንበር አካባቢ ከሚገኘው የሰ/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ግዥ ቡድን ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው መስከረም 4 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ
ጠ/መምሪያ