የ ጨረታ ቀን መራዘም እንደሚከተለዉ ማስተካከያ ተደርጋል

መዝግያ ቀን: ጥር 2, 2008 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 2, 2008 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ኣርብ ታኅሣሥ 29, 2008
posted:ከ 10 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
bidding: search status closed

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ከኣሁን በፊት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ 75ኛ ዓመት ቁጥር 098 ታኀሳስ 08 ቀን 2008 ዓም ካወጣቸዉ የተለያዩ ግልጽ ጨረታዎች መካከል ሎት- 3 ኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች፣  ሎት -4 የኣዉቶብስ መኪና ኪራይ፣  ሎት- 5 የዉበት ተክሎች እንክብካቤ  ፣ሎት 9 የጎሚስታ ዕቃዎች ፣ ሎት- 12 የኦክስጅን ፕላንት ተጋደኝ ዕቃዎች እንደሚከተለዉ ማስተካከያ ተደርጋል

1 ታሕሳስ 08 ቀን 2008 ዓም በወጣዉ ጋዜጣ ከተገለጸዉ የጨረታዉ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን ለተጨማሪ 10 ቀናት የተራዘመ መሆኑን እየገለጽን በዚህም መሰረት ጥር 2ቀን 2008 ዓም ከጠዋቱ 3 ፡30 ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን 4 ፡00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳዉቃለን

የጨረታ ምድብ

s