ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያስገነባዉ አዲስ ህንፃ ቴንድኖዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ጥር 3, 2008 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 3, 2008 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ሮብ ታኅሣሥ 27, 2008
posted:ከ 10 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
bidding: search status closed
ስለሆነም
- የ 2008 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ
- በአቅራቢነት የተመዘገበ
- በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100.00 /መቶ ብር/ በመክፈል ከገነዘብ ቤት መዉሰድ ይችላል::
- ተጫራቾች ለ ጨረታዉ ማስረከቢያ 2 % በሲፒኦ በማዘጋጀተ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::
- ጨረታዉ ከ ታሕሳስ 26/2008 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ጥር 03/2008 ዓ/ም 6:00 (ስድስት ሰዓት) ድረስ የሚቆይ ሆኖ ጨረታዉ የሚከፈቱ ደግሞ በዚሁ ወን ከቀኑ 8 ፡00 ይሆናል
- ተጫራቾች ለተጫረቱበት ማተሪያል አሸናፊነት ከተገለፀላቸዉ ብኃላ ባሉት 3ት ቀናት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸወዋለ
- ለተጨማሪማብራሪያ 0344-41-99-76 ወይም 0914-72 90 78 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ::
ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ ን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ