የመኪና ሽያጭ ማስታወቂያ
መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 13, 2012 3:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 14, 2012 9:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ መጋቢት 3, 2012
posted:ከ 6 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
አፈ/ከሳሽ አቶ ጌታቸው ይሄይስ አፈ/ተከሳሽ ኣፍሮ ጽዮን ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማኅበር መካከል ባለው አፈፃፀም ክርክር ባለፈው የተደረገው ጨረታ ስለተሰረዘ የሰሌዳ ቁጥር አ.አ. 03-A51762 የሆነው መኪና በመነሻ ዋጋ ብር 2,381,509.95 የሚጫረት ካለ እንዲጫረት ተጫራች የመነሻውን ዋጋ 25 ፐርሰንት አስቀድሞ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
ጨረታው እስከ 7/7/2012 ዓ.ም በጋዜጣ ከወጣ በኋላ ለ30 ቀናት አየር ላይ ለንባብ በቅቶ ጨረታው በ13/8/2012 ዓ.ም ከ3፡00-6፡30 ሰዓት ይካሄዳል በ14/8/2012 ዓ.ም በ9፡00 ሰዓት ውጤቱ ይቀርባል፤ ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ደግሞ በትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ግቢ ውስጥ ነው፡፡
የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
ሰበር ችሎት