መቐለ አሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ኮምፒተር ፕሪንተር ዩፒኤስ እና ለተያዩ ሰራቸኞች የስራና ደንብ ልብሶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 25, 2008 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 25, 2008 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ማክሰኞ ታኅሣሥ 19, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 20.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
ስለሆነም ከዚህ በታች ያሉትን መመዘኛዎች የምታማሉ ተወዳዳሪዎች መወዳደር ትችላላቹ
ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ
በመንግስት መ /ቤት በአቅራቢነት የተመዘገባችሁ
የግብ ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላችሁ
እንዲሁም ቫት ተመዝጋቢ የሆናችሁ
በጨረታዉ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን የጨረታዉ ዝርዝር ሰነድ ከ መቐለ አሉላ አባነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 8 በመቅረብ ከ ታሕሳስ 15 /2008 ዓም ጀምሮ እስከ ታሕሳስ 25 2008 ዓም 4 ፡00 ሰዓት ድረስ ብር 20በመክፈል ለመግዛት በኤረፖርቱ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ዋጋ መቀርቢያ ሰነድ ማቅረብ እንደምትችሉ እየገለፅን ጨረታዉ ታሕሳስ 25/ 2008 ዓም 4 ፡30 የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል መሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለበለጠ መረጃ 0344420327/ 0914705267 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል