መከላኪያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል የምልስ አፈር ከሳይት 5 ኪሜ አርቆ Gate Way ለማረግ አወዳደሮ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 29, 2006 (ከ 11 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጳጉሜ 1, 2006 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 5, 2005 6:00 ከሰአት
  • ኮንስትራክሽን
  • Print
  • Pdf

መከላኪያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል የምልስ አፈር ከሳይት 5 ኪሜ አርቆ Gate Way ለማረግ አወዳደሮ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል :: ስለሆነም ይህን መስፈርት ይምታሞሉ ተወዳዳረዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀነ ጀምሮ ባሉት 05 ተከታታይ የስራ ቀናት ማስገባተ ይጠበቅባቸዋል ::

1 ተጫራቶች ህጋዊ የስራ ፍቃድ ያላቸው ያአመቱ የስራ ግብር የከፈሉ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 ብር (cpo) ማስያዝ የሚችሉ በተጨማሪም VAT ተመዝጋቢ መሆናቸዉ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው::

2 ተጫራቶች የሚወዳደሩበት ዋጋ በታሸገ ፓስታ እሰከ 01/13/06 ዓ/ ም ከጥዋቱ 3:00 ሰዓት ማስገባት ይጠበቅባችዋል ::

3 ጨረታዉ 01/13/06 ዓ /ም ከጥዋቱ 3:30 ሰዓት ይከፈታል::

4 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪማብራሪያ የጨረታ ቦታ አሪድ ዩንቨርስቲ አጠገብ የመከላከያ ስታፍ ኮሌጅ

ስልክ 0914 72 85 78 / 0914 -72-01-63 ይደዉሉ

መመለስ
የጨረታ ምድብ
s