በሀገር የመከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ስር በ4ኛ ሜ/ክ/ ጦር በመስሪያ ቤታችን አገልግሎታቸውን የጨረሱ የሚወገዱ ንብረቶች፡ የተለያዩ ቀላልና ከባድ ብረታ ብረት ፡የተለያዩ ወንበሮችና ጠረጴዛዎች የተለያዩ የማብሰያ እና የመመገቢያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

መዝግያ ቀን: ጥር 13, 2012 3:30 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 13, 2012 4:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ ታኅሣሥ 30, 2012
posted:ከ 6 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
  1. የተለያዩ ቀላልና ከባድ ብረታ ብረት 
  2. የተለያዩ ወንበሮችና ጠረጴዛዎች 
  3. የተለያዩ የማብሰያ እና የመመገቢያ ዕቃዎች 

ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያ እና ዝርዝር ሰነድ የያዘ ከተ/ቀ 1-3 የተዘረዘሩት የንብረት ዓይነቶች ለእያንዳንዳቸው ብር 50 (ሃምሳ ብር) ብቻ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ኩሓ ማይባንዲራ 4ኛ ሜ/ክ/ጦር በንብረት እና አስተዳደር ቁጥጥር ዴስክ ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣከወጣበት ቀንጀምሮየጨረታሰነድንበመግዛትበቢሮው ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳውቅን ጨረታውን ጥር 13/05/2012 ዓ/ም ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

ለተጨማሪ ማብራሪያ 

ስቁ፡-0342401028/0344420309 

በሰሜን ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር መምሪያ 

የጨረታ ምድብ

s