በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ኤርታኤለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት( 1701R) ለፕሮጀክት ሰራቶኞች ኣጎልግሎት የሚዉል የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 5, 2012 9:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 5, 2012 9:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ቀዳሜ ኅዳር 27, 2012
posted:ከ 6 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 15,000.00
bidding: search status closed
1ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤ ህጋዊ የስራ ፍቃድ ያላቸው፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣
2 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 15000 በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በፕሮጀክቱ ሱም የተዘጋጀ
3 ተጫራቾች በዋጋ መሽጫ ቅፁ የኣንድ ኪሎ ወይም የኣንድ ዋጋ ከቫት በፊት መሙላት ይኖርባቸዋል
4 ተጫራቾች የሚወዳደርበት ዋጋ ተለይቶ በታሸገ ኢንቮሎፕ ከ 27/03/2012እስከ 04/04/2012 ባሉት ተከታታይ 7 ቀናት የሚቆይ ሲሆን ተጫራቾች የጨረታዉ ሰነድ ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት በግንባታ ላይ ያለዉን የመከለከያ ባለ ሶስት ኮኮብ ሆቴል ፎቀ በሚገኝዉ የፕሮጀክቱ ቢሮ የማይመለስ 100 በመክፈል መዉሰድ ይችላሉ
5 ጨረታዉ 04/04/2012 ከቀኑ 9፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ 9፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት ይከፈታል
6 ፕሮጆክቱ ጨረታዉን በከፊል ሆኖ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
7 የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ 100 ብር በመክፈል መዉሰድ ይችላሉ
ስልክ ቁጥር 09 86 89 46 32