ቅዱስ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ካሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ሮቶ ከነ ኣክሰሰሪዉ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ኅዳር 17, 2012 2:30 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 17, 2012 4:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሮብ ኅዳር 10, 2012
posted:ከ 6 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
bidding: search status closed
1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ
2 በኣቅራቢነት የተመዘገበ
3 በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00 በመክፈል ከገንዘብ ቤት መዉሰድ ይቻላል
4 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ 2 % በሲፒኦ በማዛጋጀት የጨረታ ሰነድ ኦርጅናል ና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል
5 ጨረታዉ ከህዳር 8/2012ዓ/ም እስከ ህዳር 17/2012ዓ/ም የሚቆይ ሲሆን የተማላ የጨረታ ሰነድ ዞርጀናል ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል
6 ጨረታዉ የሚከፈተዉ ህዳር 17/2012 2፡30 የሚዘጋ ሆኖ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል
ለተጨማሪ ማብራርያ 03 44 41 99 76 09 14 72 90 78 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ