የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የመጣ ብዛት ያለዉ ጣዉላ ሳጥን ፣ ያገለገለ ባለበት ሁኔታጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
መዝግያ ቀን: ኅዳር 10, 2012 8:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 10, 2012 8:15 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ማክሰኞ ኅዳር 2, 2012
posted:ከ 7 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ነገሮች
1 በየዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ
2 ተጫራቾች የዘመኑ ግብር የከፈሉበት የታደሰ 2011ዓ/ም ንግድ ፍቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
3 ተጫራቾች የማይመለስ ብር 50.00 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከሰሜን ሪጅን ኢትዮ ቴሌ ኮም ቢሮ ቁጥር 403 በመምጣት ከ 01/03/2012ዓ/ም ጅምሮ መውሰድ
4 ጨረታዉ ፍላጎት ያላቸዉ ተጫረቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 10/03/2012 ዓ/ም ከቀኑ 8:15 ይከፈታል።
5 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፤
ስልክ ቁጥር 0344-413134 መደወል ይቻላሉ፡፡