የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆፒታል ግንባታ ፕሮጀከት በሚሰራዉ ሳይት ለፕሮጀክቱ አገልግሎት የሚዉል ጥራት ያለዉ ድንጋይ ብቃት ያላቸዉ ኣቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ጥቅምት 12, 2012 4:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 12, 2012 4:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ኣርብ ጥቅምት 7, 2012
posted:ከ 7 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25,000.00
bidding: search status closed
1 ድንጋይ ኣቅርቦት ፍቃድና ምስክር ወረቀት ያለዉ
2 ተጫራቾች በቀን ኣራት ቢያጀ ሊያቀርቡ የሚችሉ
3 በዘርፊ በኣቅራቢነት መልካም የስራ አፈፃፀም ማቅረብ የሚችሉ
4 ተጫራቾች በፕሮጀክቱ ስም መከላኪያ ኮንስትራክሽን መቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ስም 25000 / ሃያ ኣምስት ሺ ብር/ ማስያዝ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ
5 ጨረታዉ የሚቆይበት በስም የታሸገ ግዜ 6/02/2012 እስክ 12/2/2012 ድረስ ይሆናል ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ እስከ 12/2/2012 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት በፕሮጀክቱ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ጨረታዉ የሚከፈትበት በቀን 12/2/2012 4:30 ሲሆን ተጫራቾች ወይም ተወካዩች ባይኖርም ጨረታዉ የሚከፈት መሆኑ እናሳዉቃለን