የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጆክት የሚዉሉ የስካይ ላይት እስትከር ኣቅርቦት እና ገጠማ ( dark gray sticker on existing skylight tool cover works supply and six) ሥራ ግዥ ለመፈፀም፣ ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ( sub contract ) ለማሳራት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ጥቅምት 10, 2012 8:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 10, 2012 8:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ማክሰኞ ጥቅምት 4, 2012
posted:ከ 7 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ነጥቦች
1 የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤ ህጋዊ የስራ ፍቃድ ያላቸው፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣
2 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያዝይዙት ገንዘብ በተጫራቾች የመመርያ ተራ ቁጥር 7.2 እና 7.3 በተጠቀሰዉ መሰረት መሆን ኣለበት
4 ተጫራቾች የሚወዳደርበት ዋጋ ተለይቶ በታሸገ ኢንቮሎፕ ከጥቅምት 03/02/2012እስከ 10/02/2012 ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ የሚቹሉ
5 ጨረታዉ 10/02/2012 ከሰዓት 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት ይከፈታል
6 ፕሮጆክቱ ጨረታዉን በከፊል ሆኖ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
7 የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ 100 ብር በመክፈል መዉሰድ ይችላሉ
ስልክ ቁጥር 09 11 76 89 02 /09 14 70 90 13 /09 14 40 24 13