የመካለኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይ ለመቐለ ሪፊራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉሉ የ ዋናዉ በር Supply and Fix 1mm Thick Sheet metal cladding , supply and Fix Semi- Circle 5 Row GSP hand rail fix on landing , supply and Fix fabricated steel , supply and fix 6mm plate manhole cover ሥራ በንኡስ ስራ ተቆራጭ /Sub Contract / ለመፈጸም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታአወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ /Sub Contract / ለማሰራት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: መስከረም 26, 2012 4:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 26, 2012 4:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ መስከረም 22, 2012
posted:ከ 7 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
1 ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ የዘመኑ ግብር የከፈሉና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ
2 ተጫራቾች በዘርፉ መሰራታቸዉን የሚያሳይ የመልካም ስራ አፈፃፀም ማቅረብ አለባቸዉ
3 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን መስከረም 21 /2012 ዓም ምሮ እሰከ መስከረም 26/2012 ዓም 4:00 ሰዓት ድረስ ዋጋቸዉን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል
4 ጨረታዉ መስከረም 26/2012 ዓም 4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፋታል
5 የጨረታ ሰነዱን ተጫራቾች የማይመለስ 100 ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ
6 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ስልክ ቁጥር 0911768902 / 0913151440 / 0914402413