በኢፌዲሪ በግል ድርጀቶች ሠራቶኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ2012 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 1 ኣላቂ እና ልዩ ልዩ የፅሕፈት መሳርያዎች 2 ኣላቂ የፅዳት ዕቃዎች 3 ቃሚ ቁሳቁስ ፈርኒቸር 4 ለደንብ ልብስ ስለሚሆን በጨረታዉ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
መዝግያ ቀን: መስከረም 7, 2012 8:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 7, 2012 8:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ ነሐሴ 30, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1,500.00
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለቻዉና የእቃ ኣቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚቺሉ
2 የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር ቲን ናምበር ና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
3 የጨረታ ማስከበርያ ሲፒኦ
1 ኣላቂ እና ልዩ ልዩ የፅሕፈት መሳርያዎች ብር 1500.00
2 ኣላቂ የፅዳት ዕቃዎች ብር 1000.00
3 ቃሚ ቁሳቁስ ፈርኒቸር 1000.00
4 ለደንብ ልብስ1500.00
ሲሆን በጥሬ ገንዘብ ሰርቲፋይድ ቼክ ሲፒኦ ማስያዝ የምትችሉ ተጫራቾች የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 30 በመክፈል ከሪጅን ፅሕፈትቤቱ ከ ነሓሰ 29 2011ዓ/ም ጀምሮ ሰነዶችን በመግዛት ለ 15 ቀናት እስከ 07/01/2012 ባሉት ቀናት ዉስጥ በታሸገ ኢንቮሎፕ በማድረግ በሪጅን ፅ/ቤቱ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ሊያስገቡ ይችላሉ
4 ጨረታዉ 07/01/2012ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይሕ ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል
5 ኣድራሻችን መቐለ ቀበሌ 11 ታሀገዝ ህንፃ ግራዉንድ ላይ እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ 0342405443/0344401290 መጠየቅ ይቻላል