የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢነትርፕራይዝ ለመቐለ ባለ ሰወስት ኮከብ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉሉ የፍዉንቴን ሲቪል ስራ : ኤሌክትሪክ ስራ እና ሳኒተሪ ስራ አቅርቦት እና ግንባታ ስራ /Fountain Civil Works , Electrical Works and Sanitary Works Supply and Apply Works/ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳደሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በንኡስv/Sub- Contract/ ተቆራጭ ለማሰራት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ነሐሴ 21, 2011 8:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 21, 2011 8:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ ነሐሴ 16, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
1 ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለዉ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ተጨማሪ አሴት ታክስ የተመዘገበቡትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ
2 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡትን ገንዘብ ተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰዉ መሰረት መሆን አለባት
3 ተጫራቾ በዘርፉ የሰሩበትን የመልካም ስራ ኣፈፃፀም ማስረጃ ከ ዉለታ እና የ ክፍያ ሰረትፊኬት የተገናዘበ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ
4 ተጫረታቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ ተለይቶ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከ ነሃሴ 14/ 12/ 2011 ዓም እስከ ነሃሴ 21/ 12 /2011 ዓም ከሳዓት 8:00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
5 ጨረታዉ በ 21/ 12 /2011 ዓም ከሳዓት 8:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በፕሮጀክቱ ይከፈታል
6 ፕሮጀክቱ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
7 የጨረታ ሰነዱ ተጫራቾች የማይመለስ 200 ብር በመክፈል ምግዛት ይኖርባቸዋል
ስልክ ቁጥር 0911768902 / 0914709013 / 0914402413