ለ2ኛ ግዜ የወጣ ፕሮፎርማ መቐለ ዩኒቨርሲቲ የማማከርና ንግድ ኢንተርፕራይዝ ለቢሮ ሰራተኞች ሰርቪስ ኣገልግሎት የምትውል 12 ሰው የመጫን ኣቅም ያላት ሚኒባስ መኪና በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን: ሰኔ 20, 2011 2:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 20, 2011 2:01 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሮብ ሰኔ 12, 2011
posted:ከ 7 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
- - ነዳጅ በተከራይ ድርጅት ይሸፍናል፣ የሹፌር ደመወዝና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችን በኣካራዩ ወገን/ በባለንብረቱ/ ይሸፈናል፤ ዋጋው ቫት ወይም ቲኦቲ ያካተተ መሆኑን ኣለመሆኑ ይግለፅ፡፡
1 ፕሮፎርማው ከ 10/10/2011ዓ/ም እስከ 20/10/2011ዓ/ም
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስ.ቁጥር 0935-406030 መደወል ይቻላል፡፡