በዩ ኤስ ኤ አ ዲ /USAID/ ድጋፍ READ II ፕሮጀክት ድጋፍ መ/ቤታችን Education Development center-EDC ለመጪው ኣንድ ኣመት የየፅህፈት መሳሪያ እቃዎችን ከተመረጡት ድርጅት እንደኣስፈላገነቱ ወይም በሚያስፈልግበት ግዜ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን: ግንቦት 17, 2011 2:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 17, 2011 2:01 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ ግንቦት 15, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
1 ስለዚህ ድርጅታችን ለነዚህ ግዢዎች ለኣዲስ ኣበባ፣ ለኣማራ፣ ለትግራይ ክል ቢሮዎች ሲሆን ግዢው የሚፈፀመው በየክልሎች ባሉት ኣቅራቢዎች መሆኑን እንገልፃለን፡፡
2 በዚሁ መሰረት ተጫራቾች በየክልሎቹ ት/ቢሮ READ II ቅርንጫፍ ቢሮዎች በመገኘት የጨረታውን ዶክመንት ማግኘት ይችላሉ፡፡
3 ማስታወቂያው የሚቆየው 2 ሳምንት ሆኖ የማስገቢያን ግዜ ይጨምራል ፡፡
4 ጨረታው የሚጀምረው ይህ ማሰታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስ.ቁጥር +251-118-22-22-98 መደወል ይችላሉ ወይም በየክልሎቹ ት/ቢሮ READ II ቅርንጫፍ ቢሮዎች ማግኘት ይችላሉ፡፡