ቃሊቲ ኮንስትራክሽን እቃዎች ማምረቻ ፋብሪካ በኣፋር ክልል ኣህመድ ኢላ ኣርታኤለ የጠጠር የኮንክሪት ኣቅርቦት ፕሮጅክት የፕሮጀክቱ የሰርቪስ ኣገልግሎት የሚሰጥ ለዶዘር /CAT D8R/ ና በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን: ግንቦት 16, 2011 4:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 17, 2011 9:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ማክሰኞ ግንቦት 13, 2011
posted:ከ 7 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
1 ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ኣለባቸው፤
2 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት መቀሌ በሚገኝ የመከለከያ ኮንስትራክሽን የመቀለ ባለ ሶስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይቻላል፡፡
3 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እስክ ግንቦት 16/2011ዓ/ም ጧት 4፡00 ሰዓት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
4 ጨረታው ግንቦት16/2011ዓ/ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መቀሌ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ባለ ሶስት ኮከብ ሆቴል ኣዳራሽ ይከፈታል፡፡
5 ፕሮጀክቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስ.ቁጥር 0912-916819/0911-765973 መደወል ይቻላል፡፡