ለተማሪዎች አገልግሎት የመዉሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ጥቅምት 5, 2008 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 8, 2008 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ሰኞ ጥቅምት 1, 2008
posted:ከ 11 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 10.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
bidding: search status closed
የዕቃዉ ዓይነት
- ሲነርላይን ደብተር ባለ 50 ሉክ ፕላስቲክ መሸፈኛ
- እስክርቢቶ አርጅናል ኬንያ
1 ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለዉና በ 2007 ዓ/ም የታደሰ
2 የ2007 ዓ/ም ግብር የከፈለ እና ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
3 ጨረታዉ 5/02/2008 ዓም በ 6ሰዓት ይዘጋል
4 ጨረታዉ በ 08/2/2008 በ 2:00 ሰዓት በተጫረቾች ፊት ይከፈታል
5 አሸናፊ ጨረታዉ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ በ 6 ቀናት ዉስጥ ማቅረብ የሚችል
6 ጨረታዉ ሰነድ ከመቀሌ ህ/መ/ማዕከል (ማይዱባ ) 05 ቀበሌ ብር 10 በመክፈል መዉሰድ ይችላል
7 ድርጅቱ ጨረታዉ በሙሉ ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ አለዉ