ለ2ኛ ትግራይ ሁለገብ የገበያ ፈደሬሽን ኣንድ ያገለገለ ተሽከርካሪ በስራ ላይ የሚገኝ ቶዮታ ፒክኣፕ ሞዴል 75LG1 በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡ ሰለዚ ተጫራቶች
መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 12, 2011 9:15 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 12, 2011 9:16 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ኣርብ ሚያዝያ 4, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20,000.00
bidding: search status closed
1 መኪናውን በቀበሌ 11 ሰምሃል ክሊንክ ኣጠገብ የሚገኝ መ/ቤታችን መኪናው ይቻላል፡፡
2 ጨረታው ከ04/08/2011ዓ/ም እስከ 11/08/2011 ዓ/ም ከቀኑ 9፡00 መኪናው የሚገዙበት ዋጋ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይቻላል፡፡
3 ከስም መዛወር ይሁን ሌላ ለመንግስት የሚከፍል ካለ ግዥ ይከፍላል፡፡
4 ጨረታው በ11/08/2011ዓ/ም ከቀኑ 9፡15 ይከፈታል፡፡
5 ተጫራች ጨረታ ማስከበሪያ ብር 20000.00 በሲፒኦ ይኖርበታል፡ በተነገረበት በ07 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ገንዘቡ ገቢ በማድረግ መኪናው ካልወሰደ ያስያዘው ገንዘብ ኣይመለስም፡፡
6 ጨረታው ካልተስማማንበት በከፊል ይሁን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብታችን የተጠበቀ ነው፡፡