ቅዱስ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለተመራቂ ተማሪዎች መፅሔትና ባይንደር ጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 10, 2011 6:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 11, 2011 9:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሮብ ሚያዝያ 2, 2011
posted:ከ 7 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
bidding: search status closed
1 የ2011ዓም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፤
2 ኣሸናፊው ተወዳዳሪ በሕጋዊ መንገድ ውል ማሰር የሚችል መሆን ኣለበት
3 በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00 ብር በመክፈል ከገንዘብ ቤት መግዛት ይችላሉ፡፡
4 ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ 2 በመቶ በሲፒኦ በማዘጋጀት የጨረታ ሰነድ ኦርጂናልና ኮፒ ለየብቻው በሁለት ፖስታ በማሸግ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡
5 ጨረታው 01/08/2011ዓ/ም እስከ 10/08/2011ዓ/ም 9፡00 ሰዓት ድረስ የሚቆይ ይሆናል፡፡
6 ጨረታው የሚዘጋው 10/08/2011ዓ/ም ከቀኑ 6፡00 ሲሆን የሚከፈተው በዚሁ ቀን ከቀኑ 9፡30 ይሆናል፡፡
7 ኮሌጁ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ 0344-419976/0914-729078 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡