ዛምራ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ ከባድና ቀላል ተሽከርከሪዎች፣ ማሽነሪዎችና እቃዎች ባሉበት ለግልፅ ጨርታ ኣቅርቧል፡፡
መዝግያ ቀን: መጋቢት 18, 2011 2:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 18, 2011 2:01 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ኣርብ መጋቢት 6, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30%
bidding: search status closed
1 ተጫራቾች ንብረቶቹ በኣዲስ ኣበባ፣ መቐለ እና ውቅሮ ከተሞች በተለያዩ ቦታዎች ይገኛሉ፡፡
2 ተጫራቾች ንብረቶቹ ከ መጋቢት 05/2011ዓ/ም ጀምሮ እስከ 15/07/2011ዓ/ም ድረስ በተጠቀሱት ቦታዎች በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡
3 ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኣዲስ ኣበባ ኣያት ኣደባባይ ኣለፍ ብሎ ከሚገኘው የዛምራ ዋና መ/ቤት ኣዳራሽ ከ 16/07/2011ዓ/ም 18/07/2011ዓ/ም በስራ ሰዓት በግልፅ ይካሄዳል፡፡
4 ተጣራቾች ከመነሻ ዋጋ 30 በመቶ በድርጅታችን ዛምራ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስም የተሰራ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
5 ተጫራቾች ተጫርተው ያሸነፉትን ንብረት ሙሉ ዋጋውን በመክፈል 10 የስራ ቀናት ውስጥ ማንሳት ካላነሱ ግን ያስያዙት ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ በድጋሚ ለጨረታ ይቀርባል፡፡
6 ገዢዎች የስም ማንሳት ሙሉውን ወጪ ይከፍላሉ፡፡
7 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡