የመከለከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኣዲጉዶም- መቐለ- ውቅሮ በሚያሰራው ጥገና መንገድ ፕሮጀክት ለፕሮጀክቱ ስራ የሚያገለግል ጥራቱ ያለው ኣሸዋ በግልፅ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤
መዝግያ ቀን: መጋቢት 2, 2011 8:30 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 3, 2011 9:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሮብ የካቲት 27, 2011
posted:ከ 7 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
bidding: search status closed
1 የኣሸዋ ኣቅራቢነት ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤
2 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋ የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
3 ተጫራቾ የመክፈት ግዴታቸውን በግብር መዝጋቢ ባለ ስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
4 ኣሸዋ ከተመረጠበት ቦታ ብቻ መቅረብ የሚችል፤
5 ተጫራቸች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋሰትና የሚያቀርቡትን ገንዘብ በተጫራቾች መምሪያ 7.3 በተጠቀሰው መሰረት ማቅረብ የሚችሉ መሆን
6 የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ 10000.00 ብር ማስያዝ ኣላባቸው ከ26/06/2011ዓ/ም እስከ 2/07/2011 ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ ብቻ የምትችሉ ሲሆን የሰራውን ዝርዝር በጨረታ ሰነዱ መመሪያ ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለፀን ጨረታው ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተዘግቶ ዕለቱ 2/07/2011ዓ/ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት የሚከፈት መሆኑ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤
7 የጨረታው ሰነድ 100.00 መቶ ብር በመክፈት በፕሮጀክቱ ፋይናንስ መግዛት ይችላሉ፤
ኣድራሻ- የመከለከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኣዲጉዶም- መቐለ- ውቅሮ መንገድ ጥገና ፕሮጀክት ማይቀያህ
ስ.ቁጥር 0930-035132