ስፔሻል ኢዱኬሽናል ኒድስ ኢን ትግራይ መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን የበጎ አድራጎት ድርጅትና ማህበራት ኤጀንሲ መመሪያ ቁጥር 8/2004 በሚያዘው መሰረት እ.ኤ.አ የ2018 የበጀት ዓመት የስራ ክንውን ኦዲት ማስደረግ ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾችን በማወዳደር መምረጥ ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: በ 7 የስራ ቀናት ውስጥ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የጨረታው መክፈቻ ቀን አልተገለጸም
የተለቀቀበት ቀን:ቀዳሜ የካቲት 9, 2011
posted:ከ 7 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
- የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ያለው፣
- የንግድ ፈቃድ ያለው፣
- የዘመኑን ግብር ስለ መክፈሉ መረጃ ማቅረብ የሚችል፣
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው፣
- ከፌዴራል ወይም ከክልል ኦዲተር መስሪያ ቤት ለበጀት ዓመቱ የታደሰ ፈቃድ ያለው፣ እነዚህ መስፈርቶች የሚያሟሉተወዳዳሪዎች የኦዲት ስራው የሚመረምርበት ዋጋ የሚያጠናቅቅበት ጊዜ በመግለፅ ይህንን ማስታወቂ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 7የስራ ቀናት ውስጥ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዶች ማስገባት ይችላሉ::
አድራሻ ስፔሻል ኢዱኬሽናል ኒድስ ኢን ትግራይ (SENTigray) መቐለ (ትግራይ ትምህርት ቢሮ) በሚገኘው ህንፃ 3ኛ ፎቅ እንገኛለን::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0914 115219/ 0348990227 መጠየቅ ይችላሉ::