የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ፈት ቤት ከኮንክሪት የተሰራ እንግዳ ማረፊያ ወንበር ቅርፁ S-Shape የሆነ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤

መዝግያ ቀን: የካቲት 8, 2011 8:30 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 9, 2011 9:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ቀዳሜ የካቲት 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል

1 ፕሮፎርማው እስከ 08/06/2011ዓ/ም ሰዓት 8:30

2 ፕሮፎርማው 08/06/2011ዓ/ም 9:00 ሰዓት ይከፈታል፤

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0342-408757 መደወል ይቻላል፤

የጨረታ ምድብ