ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመቀሌ ከተማ ዳዕሮ ኣካባቢ በሚያስገነባው የጋራ መኖሪያ ኣፓርታማ ግንባታ የዋለ ያገለገለ እንጨት መሸጥ ይፈልጋል።
መዝግያ ቀን: ጥር 14, 2011 4:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 14, 2011 4:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ማክሰኞ ጥር 7, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
1 በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ
2 የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የምትችሉ፤
3 ቫት ተመዝጋቢ የሆናችሁ፤
4 የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ፤
5 ሰራተኛ እና መጓጓዣ መኪና በገዢው፤
6 ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 14/05/2011ዓ/ም ከጥዋቱ 4:00 ተዘግቶ በዛው ቀን 14/05/2011 ከጥዋቱ 4:30 ይከፈታል።
7 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በማንኛዉም ግዜ ጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
ለበለጠ መረጃ 0948-990357 ደዉለዉ ይጠይቁ።