የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ከዚህ ደብደቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት እቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል።
መዝግያ ቀን: ጥር 3, 2011 8:30 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 4, 2011 9:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ኣርብ ታኅሣሥ 26, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
ተ.ቁ | የእቃው ዓይነት | ዝርዝር መግለጫ | መለክያ | ብዛት | የኣ/ዋጋ | ጠ/ዋጋ | የሚራገፈበት ዋጋ |
1 | እንግደ ማረፍያ ወንበር | ከኮንክሪት የተሰራ ወንበር class B ቁመቱ 1.20 ሜ ወርዱ 60 ሳ.ሜ | በቁጥር | 150 | በተለያዩ ክፍለ ከተሞች |
1 የመወዳደሪያ ሃሳቡ በታሸገ ኢንቨሎፕ ውስጥ ሆኖ እስከ 03/05/2011ዓ/ም 8:30 ሰዓት ለግዢ ፈፃሚ መ/ቤት ኣድራሻችን እንዳማርያም ቤተ ክርስትያን ኣካባቢ ኣዲሱ ህንፃ ኦፕሬሽን ኣግኣዚ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 034 መድረስ ያለበት ሆኖ በዛወ ቀን 9:00 ሰዓት ከሰዓት በኃላ ይከፈታል።
2 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋሰትና 10000.00 ብር በሲፒኦ ወይም በጥረገንዘብ ማቅረብ የሚችሉ፤