በኤጀንሲ ማእድንና ኤነርጂ ክልል ትግራይ ውስጥ የሚገኝ ባዮጋዝ ፕሮፎርማ ማስተባበሪያ ዩኒት የሚባል ፕሮጀክት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሲሚንቶ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል።
መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 15, 2011 8:30 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 16, 2011 9:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ ታኅሣሥ 11, 2011
posted:ከ 7 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
1 ፕሮፎርማ 15/04/2011ዓ/ም በ8:30 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን 9:00 ሰዓት ይከፈታል።
ለበለጠ መረጃ በስ.ቁጥር 0344-402088/0344-409202 መደወል ይቻላል።